ለዱቤ ታካሚዎች
·
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
o
ሆስፒታሉ ነፍሰ ጡር ሴቶች ለወሊድ በሚላኩበት ጊዜ (ቡኪንግ ኤንድ ደሊቨሪ) በሚል ሪፈራል አማካኝነት ከተላኩለት ከወለዱ
በኃላ አጠቃለይ ሂሳብ
ይጠይቃል
o
የልብ ህክምና ሲያደርግ ከፍተኛ
ዋጋ ያላቸው የህክምና አይነቶች አሰፈላጊ ሆኖ በልብ ህክምና ስፔሻሊስት ሲታዘዝ በታካሚው ወይንም በታካሚው ቤተሰብ አማካኝነት የባንኩ
ሰራተኛነት ወይንም ጡረተኝነት ከሆነ የመታከሚያ የመታወቂያ ካርድ በመያዝ የዋጋ ማሳወቂያ ደብዳቤ ለባንኩ ክኒሊክ ይልካል በሚመለከተው የባንኩ ኃላፊ አማካኝነት በፊርማ ሲፈቀድለት
አገልግሎቱን ይሰጣል
o
የባንኩ ታከሚ በሆሰፒታል ተኝቶ
መታከም የሚስፈልገው ከሆነ ማተኛት የሚቻለው በባንኩ ሰራተኞች አስተዳደር መመሪያ መሰረት በ2 ኛ እና ከዚያ በታች የሚገኙ ማዕረጎች ብቻ
ነው፡፡ ነገር ግን ጡረተኞቹ ተኝተው መታከም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የአልጋ እና የምግብ ወጪን ባንኩ አይሸፍንም፡፡
·
መብራት ሀይል
o
አስፈላጊ ሆኖ ሪፍር ካስፈለገ
ወደ መንግስት የህክምና ተቋም ወይም ኮርፐሬሽኑ ውል ወደያዘባቸው የህክምና ተቋማት ይሆናል
o
ከተፈረመ ሁለት ቀን ያለፈበትን
የህክምና አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም ሆስፒታሉ ተቀብሎ ማስተናገድ የለበትም
o
ውል ሰጭ በሚጋጥመው አስቸኳይ
ወይንም ድንገተኛ አደጋ ምክንያት የሆስፒታሉን አንቡላንስ በድርጅቱ ሲጠየቅ ውል ተቀባይ ወዲያዉኑ ያቀርባል፡፡
o
ለውል ተቀባይ ከተሰጡ የሰራተኞች
ዝርዝር ውጭ የኮርፖሬሽኑ ሰራኞች ከሌላ ቦታ ለስራ መጥተው ድንገተኛ የሆነ ህመም ካጋጠጠማቸው ውል ሰጭ በሚላው ደብዳቤ መሰረት
ህክምና ሊያገኙ ይችላሉ
·
ኤልፎራ
o
ከተፈረመ ሁለት ቀን ያለፈበትን
የህክምና አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም ሆስፒታሉ ተቀብሎ ማስተናገድ የለበትም
o
የውል
ሰጭ ሰራተኞች ስራ በሌለበት ቀን ታመው ወደ ሆሰፒታል ከሄዱ በሽታ አጣዳፊ ሆኖ ከተገኘ
ለሚመለከተው ክፍል በስልክ አሳውቆ የበሽተኛውን መታወቂያ ተመልክቶ ህክምና ሊያደርግ ይችላል
·
ኮንሰርን
o
የውል
ሰጭ ሰራተኞች ስራ በሌለበት ቀን ታመው ወደ ሆሰፒታል ከሄዱ በሽታ አጣዳፊ ሆኖ ከተገኘ
ለሚመለከተው ክፍል በስልክ አሳውቆ የበሽተኛውን መታወቂያ ተመልክቶ ህክምና ሊያደርግ ይችላል
·
ለሁሉም ዱቤ ተጠቃሚዎች
o
ሂሳብ ሲጠየቅ በሆሰፒታሉ መሟላት
ያለባቸው መረጃዎች
§ ሜዲካል ሰርፍቲኬት
§ ፕሪስክርቢሽን ኮፒ
§ ፊስካል ሪሲት
§ ደጋፊ ሰነድ(አታችመንት)
o
ኮስሞቲክስ ፣ሳሙናዎች፣ወተቶች
እና ሌሎች መድሀኒትንት የሌላቸው የተለያዩ የመዋቢያ እና የምግብ
ነክ ምርቶችን በሀኪሞች መታዘዝ የለባቸው፤በመድሀኒት ቤታችንም በኩል መሸጥ የለበትም፡፡