Medical and
laboratory
equipments.
A.
Hematology analyzer
B.
Auto chemistry analyzer
C.
Colored Doppler ultrasound
D.
X-ray with fluoroscope
E. EKG
F. Coagulation machine
G.
Oxygen concentrate
H.
Ophthalmology operation instruments
I.
Slit lamp for
ophthalmic examination
J.
Complete major operations
instruments
K.
Complete Dental Instruments
L.
Others instruments
which is required for
General hospital
ሆስፒታሉ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
ሆስፒታሉ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
Ø የቆዳና አባለዘር በሽታዎች
Ø
የአይን ሕክምና
Ø
የማህፀን ደዌና የፅንስ
Ø
የሕፃናት ህክምና
Ø
የውስጥ ደዌ ህክምና
Ø
የአጥንትና መገጣጠሚያ ህክምና
Ø
የጥርስ እና የሥነ-አእምሮ
Ø
የቀዶ ህክምና
Ø
የስነደዌ ህክምና ሁሉ እና ሌሎች ስፔሻሊስት ሐኪሞች ያሉበት ሆስፒታል ነው!!
Ø
የእናቶች እና የህፃናት ክትባት አገልግሎት
Ø
የቅድመ ወሊድ ፣የወሊድ እና ድህረ ወሊድ አገልግሎት
Ø
የቤተሰብ ምጣኔ አገልገሎት
Ø
የ ኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ፤ህክምና ፤ የምክር አገልገሎትና ክትትል
Ø
የቲቪ ሕክምናና ክትትል
Ø ሀያ አራት ስዓት የአንቡላንስና የመድሀኒት
ቤት አገልግሎት